![Teddy Afro - ቴዲ አፍሮ New Dedicated Music for Tewodros Kassahun](https://i.ytimg.com/vi/Ij9N8zkkbPk/maxresdefault.jpg)
ቴዲ ቴዲ ቴዲ ቴዲ
ቴዲ ቴዲ ቴዲ ቴዲ
ፍቅር አስተማሪ በምስራቅ ላይ ታየ
በጥበብ ተሰጥዖ አዚሞ አቆራኘ
ቴዲ አፍሮ
ካሣ የካሣ ልጅ ተወርዋሪ ኮከብ ፡ ቴዲ ቴዲ ቴዲ አፍሮ
ከራህ አስበልጠህ ለሃገር የምታስብ
ጊዜ የማይሽረው የዘመኑ ንጉስ ፡ ቴዲ ቴዲ ቴዲ አፍሮ
በሙዚቃ ቃና የልብ የምታደርስ ፡ ቴዲ ቴዲ ቴዲ አፍሮ
ያንተ አይነት ሠው ቴዲ ለሺ ይልቃል
ብሎ ሰበከ ቴዲ ፍቅር ያሸንፋል
ታሪክ ነጋሪ ቴዲ በሙዚቃ ስልቱ
ሣይሽሽ ሣይፈራ ቴዲ ሆኖ ከቤቱ
ቴዲ አፍሮ ቴዲ አፍሮ
ማያምነጽር ነው ጥንቱን በዘንድሮ
ቴዲ አፍሮ ቴዲ አፍሮ
ኢትዮጵያን አስጠራ ታሪክን ቀይሮ
ካሣ የካሣ ልጅ ተወርዋሪ ኮከብ ፡ ቴዲ ቴዲ ቴዲ አፍሮ
ከራህ አስበልጠህ ለሃገር የምታስብ
ጊዜ የማይሽረው የዘመኑ ንጉስ ፡ ቴዲ ቴዲ ቴዲ አፍሮ
በሙዚቃ ቃና የልብ የምታደርስ ፡ ቴዲ ቴዲ ቴዲ አፍሮ
የሃገር ምልክት ቴዲ ነክ ብላቴና
ሺህ በሆነልን ቴዲ የአንተ አይነት ጀግና
የፍቅርን ዜማ ቴዲ ያበረከተ
ብናወድንስ ቴዲ አያንሰም ላንተ
ቴዲ አፍሮ ቴዲ አፍሮ
ማያምነጽር ነው ጥንቱን በዘንድሮ
ቴዲ አፍሮ ቴዲ አፍሮ
ኢትዮጵያን አስጠራ ታሪክን ቀይሮ
Teddy Afro - ቴዲ አፍሮ New Dedicated Music for Tewodros Kassahun | |
228 Likes | 228 Dislikes |
18,623 views views | 96,832 followers |
Gaming | Upload TimePublished on 26 May 2017 |
No comments:
Post a Comment