ክፋት ምቀኝነት መችያውቅና
ወሬና አሉባልታ መችያውቅና
ሲጠላም ሲወድም ፊትለፊት ነው
ያራዳ ልጅ ማለት እንደዚህ ነው
አራዳ ማለት እንዲ ነው ይለናል ድምፃዊ #ፍቄ
በተለያዩ የአሜሪካ ከተማዋች ተወዳጅ የሀገራችንን ሙዚቃ ቀልብን በሚስብ መልኩ በተስረቅራቂው ድምፁ በማቀንቀን እንዲሁም #አይኔን እና #ውብአይናማ በተሰኙት ነጠላዜማዋቹ የምታውቁት ድምፃዊ #ፍቃዱግርማ #አራዳማለትእንዲህነው የተሰኘ ስለ አራዳ ልጅ ሂወት ቅልብጭ አድርጎ የሚያሳይ አዲስ ስራ ይዞ መጥቷል
ግጥምና ዜማውን አራዳው አብዱ ኪያር ተጠቦበታል
ሙዚቃውን አሸብር ማሞ ከሽኖታል
መላ ፕሮዳክሽን እና ክሪስ ፕሮዳክሽን ቪዲዮው ላይ ህይወት ዘርተውበታል::
#EthiopianMusic #FikaduGirma #MelaMusiqa #NewEthiopianMusic2018

Fikadu Girma - Arada ፍቃዱ ግርማ - አራዳ እንዲህ ነው - New Ethiopian Music 2018 | |
60 Likes | 60 Dislikes |
3,239 views views | 96,832 followers |
Music | Upload TimePublished on 20 Dec 2018 |
No comments:
Post a Comment